[ቁጥር]
እያል እያል ስራዉ ባል ስራዉ ባል ጀግናዉ ተዎልዷል ገዳማይ
አያል በጎንደር ሽር እንበል ብሎኝ ነበር ጥሩ ነዉ አሉኝ ገዳማይ
አያል እያል ስራዉ ባል ስራዉ ባል ያምራል ዉበቱ ዉበቱ
አያል በጎንደር ሽር እንበል ብሎኝ ነበር የጀግና ዘር ነዉ መሰረቱ
አርማጭሆ እንዉረድ ከጀግኖች ሀገር

[ዝማሬ]
አልጋና ምንጣፉ ገዳማይ እንዲያ ሲመቻች
እኔም እንደነሱ አምር እንድሆን
ታየኝ ደብረታቦር ገዳማይ ከእየሱሥ በታች
እኔ እወደዋለሁ ገዳማይ ጎንደሬነቴን ገዳማይ
እኔ እዎደዋለሁ ጎንደሬነቴን
ጀግንነት ጀግንነት ያስተማረኝን
ጀግንነት ጀግንነት ገዳማይ ያስተማረኝን
አያል እያል ስራዉ ባል ስራዉ ባል

[ቁጥር]
አያል እያል ስራዉ ባል ስራዉ ባል
እያል በጎንደር ሽር እንበል ብሎኝ ነበር
አያል እያል ስራዉ ባል ስራዉ ባል
አያል በጎንደር ሽር እንበል ብሎኝ ነበር
አርማጭሆ እንዉረድ ከጀግኖች ሀገር
እኔም እንደነሱ አምር እንድሆን
እኔ እዎደዋለሁ ጎንደሬነቴን
ጀግንነት ጀግንነት ያስተማረኝን
እያል እያል ስራዉ ባል ስራዉ ባል
Comments (0)
The minimum comment length is 50 characters.
Information
There are no comments yet. You can be the first!
Login Register
Log into your account
And gain new opportunities
Forgot your password?